አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን ወደ የካቲት 28 ቀን 2018 ተራዝሟል አለ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ።
የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ቦርዱ እያከናወናቸው በሚገኙ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
የመራጮች ምዝገባ የካቲት 7 ቀን 2018 እንደሚጀመር ተገልጾ የነበረ ሲሆን፥ ወደ የካቲት 28 ቀን 2018 መራዘሙን ተናግረዋል፡፡
በፍቅርተ ከበደ