የሀገር ውስጥ ዜና

በማዕድንና ነዳጅ ዘርፍ የፖሊሲ ማዕቀፍ እና የማዕድን አለኝታ ክምችት ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው

By Feven Bishaw

August 24, 2020

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ዘርፍ የፖሊሲ ማዕቀፍ እና የማዕድን አለኝታ ክምችት ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ መሆኑን ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ፡፡

ውይይቱ በማዕድን እና ኢነርጂ ዘርፉ ላይ ያተኮረ መሆኑንም ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡