የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

By Melaku Gedif

February 14, 2026

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር ኡስማን ሶንኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡

‎ውይይቱ ከአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ነው የተካሄደው፡፡