የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሊቢያ ፕሬዚዳንታዊ ም/ቤት ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

By sosina alemayehu

February 14, 2026

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሊቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር መሃመድ አልመንፊ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም በቀጣናዊ ልማትና የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡