የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

By Abiy Getahun

February 15, 2026

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲሞኮ ሜይሌት ኮኔ ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ‎ዛሬ የኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲሞኮ ሜይሌት ኮኔ አግኝቼ በአኅጉራዊ እና የወል ፍላጎትን በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል።