አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ወደ ፅኑ ህክምና የሚገቡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የሚሊኒየም የኮቪድ ህክምና ማእከል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ውለታው ጫኔ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ማእከሉ ከፍተኛ ክትትል የሚያስፈልጋቸውን ታካሚዎች ብቻ እየተቀበለ ነው።