የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

By Melaku Gedif

March 14, 2026

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።