ስፓርት

አርሰናል ኤቨርተንን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

By Melaku Gedif

March 14, 2026

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡

ምሽት 2 ሰዓት ከ30 ላይ በኢምሬትስ ስቴዲየም በተደረገው ጨዋታ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ቪክቶር ዮኬሬሽና ማክስ ዶውማን አስቆጥረዋል፡፡