ስፓርት

አትሌት ልቅና አምባው የበርሊን ግማሽ ማራቶንን አሸነፈች

By abel neway

March 29, 2026

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጀርመን በተደረገ የበርሊን ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ልቅና አምባው አሸንፋለች፡፡

አትሌቷ ልቅና ርቀቱን በ1 ሰዓት 5 ደቂቃ ከ7 ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡