የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች እየተካሄደ ባለው ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተላለፉ መልዕክቶች፦

By Yonas Getnet

April 02, 2026

👉 የብልጽግና ቃል ኪዳን የለውጥ አዲስ ምዕራፍ! መጋቢት 24!

👉 መጋቢት 24 የትጋት አሻራ፤ የውጤት አውድማ!

👉 የለውጥ ጮራ ፈንጣቂ አንጸባራቂው ድል፤ መጋቢት 24!

👉 መጋቢት 24 የብልጽግና አዋጅ፤ የነገዋ የኢትዮጵያ ብሩህ ደጅ!

👉 ሸክም አቅላይ የሰው ተኮር ስራዎች፤ የመጋቢት ትልሞች!

👉 የሁሉን አቀፍ ብልጽግና የድል ዜና ብስራት፤ ተሰማ በመጋቢት!

👉 ከአሮጌው ስብራት ወደ አዲሱ ከፍታ! መጋቢት 24!

👉 መጋቢት 24 ሀገር ከመፍረስ የዳነችበት የታሪክ ምዕራፍ!

👉 አስተሳሳሪ እና የወል ትርክታችን ለዘላቂ አንድነት እና አብሮነታችን!

👉 መጋቢት ኢትዮጵያን የማላቅ፣ ታሪክን የማደስ የቆራጥነት ወር!

👉 የአረንጓዴ ዐሻራችን ስኬት የመጋቢት ትሩፋት!

👉 አዲስ አበባ ከተማችን የብልጽግና ተምሳሌት የሆነች ከተማ ለማድረግ የወርሃ መጋቢት ትሩፋት አይነተኛ መሳሪያ ነው!

👉 መጋቢት – የለውጥ ፀሐይ፤ የልህቀት መጀመሪያ!