አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ የዋጋ ማስተካከያ ተደርጓል አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡
ሚኒስቴሩ በዓለም አቀፍ ወቅታዊ ሁኔታዎች ምክንያት የተከሰተው የነዳጅ አቅርቦትና የዋጋ ማስተካከያን በሚመለከት ያወጣው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡