የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ታዬ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By abel neway

April 11, 2026

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ፕሬዚዳንት ታዬ በመልዕክታቸው በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የበረከት እንዲሆን ተመኝተዋል።