አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመራጮች ትምህርት ላይ ለሚሠማሩ 169 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዕውቅና መስጠቱ ይታወቃል።
ቦርዱ በዛሬው ዕለትም በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመራጮች ትምህርት ላይ የሚሠማሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
1. ደሊጀንስ ፎር ሂውማን ራይት ፕሮቴክሽን 2. አክሰሰብል ኢትዮጵያ 3. የኢትዮጵያ አክባቢ ጤናና የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ማሀበር 4. ኢንትግሬትድ ኮሚዩኒቲ ኢዱኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት 5. ደቡብ የምክክር ልማት ፎረም 6. የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን ማህበር 7. የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ፌደሬሽን 8. የኢትዮጵያ ሰላም ልማትና ብልጽግና ድርጅት 9. የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ፌደሬሽን 10. የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌደሬሽን 11. እኛ ለእኛ የወጣቶች ጤና እና የልማት ድርጅት 12. የሲዳማ ክልል መምህራን ማህበር 13. ፋና አዲስ ትውልድ ኢትዮጵያ 14. ዮዝ ኤንድ ካልቸራል ዴቨሎፕመንት ፋወንዴሽን 15. አደይ የአለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት 16. ትራንስፎርሞንግ ዴቨሎፕመንት 17. የደቡብ ኢትዮጵያ ሲቪክ ማህበራት ጥምረት 18. ኔትዎርክ ኦፍ ኦርጋናይዜሼንስ ፎር ቪዥዋሊ ኢምፔይርድ ኤንድ ዘ ብላይንድ 19. የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር 20. ሴፈር ኢትዮጵያ 21. የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ አካል ጉዳተኖች ማህበር 22. የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ አካል ጉዳተኞች ማህበር 23. ኒው ላይፍ ፎር ኮሚዩኒቲ 24. የኢትዮጵያ ናሽናል ዲስኤብሊቱ አክሽን ኔትዎርክ 25. ዶባ ኢንትግሬትድ ዴቨሎፕመንት 26. የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሄራዊ ማህበር 27. ቪዥን ኒው ላይፍ ዴቨሎፕመንት አሶስየሽን 28. የኦሮሚያ ወጣቶች ፌደሬሽን 29. ቪዥን ኢትዮጵያ ኮንገረስ ፎር ዲሞክራሲ 30. በአዲስ አበባ የሶማሌ ክልል ተወላጆች ልማት ማህበር 31. ጥረት ኮሚዩኒቲ ኢምፓወርመንት ፎር ቼንጅ አሶሴሽን 32. ጉርማድ ቻሪተብል ኦርጋናይዜሽን 33. ሆፕፉል ፎር ጄነሬሽን ፎር ዴቨሎፕመንት 34. አክሽን ፎር ሬዚሊያንስ 35. የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ድርጅት 36. ኢኒሸቲቭ አፍሪካ 37. ምስራቃዊ ዕድገት ፋና 38. አፍሮ ኢትዮጵያ ኢንትግሬትድ ዴቨሎፕመንት 39. ሪስረክሽን ኤንድ ላይፍ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 40. የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ህብረት ለምርጫ 41. ድሬ የተቀናጀ የማህበረስብ ልማት ድርጅት 42. አድቫንስድ ጀነሬሽን ሪሃብሊቴሽን ደቭሎፐመንት ድርጅት 43. አግሮ ፓስቾራሊስት ኢንሼቲቭ ፎር ዴቨሎፕመንት 44. አልያንስ ፎር ፒስ ኤንድ ዴቨሎፕመንት 45. የኦሮሚያ ሴቶች ማህበር 46. ቦሮ ሺናሻ የልማት ማህበር 47. ብራይት ፊውቸር 48. ሴንተር ኦፍ ኮንሰርን 49. የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መምህራን ማህበር 50. የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድርጅቶች ህብረት 51. ኮንሰርን ፎር ኢንትግሬትድ ዴቨሎፕመንት 52. ኮሚዩኒቲ ድራይቭን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 53. ህብረት ለትብብር እና ለልማት 54. ዲጂታል ሮግ 55. እንወያይ የማህበራዊ ልማትና የዜግነት ትምህርት ማዕከል 56. የኢትዮጵያ ስርዓተ ጾታ ባለሙያዎች ማህበር 57. የኢትዮጵያ ሰብ ዓዊ መብቶች ጉባኤ 58. የኢትዮጵያ የህግ ትምህርትቤቶች ማህበር 59. የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያዎች ማህበር 60. የኢትዮጵያ ሴቶች ፌደሬሽን 61. የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት 62. ኢትዮ ቲንክ ታንክ ግሩፕ 63. የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌደሬሽን 64. ፍኖት የህግ ባለሙያ ማህበር 65. የጋምቤላ ክልል ወጣቶች ማህበር 66. ግሪን ኢኒሼቲቭ ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት 67. ጉሩሙ የልማት ማህበር 68. ሔልዝ ኤንድ ሆልነስስ 69. ሂውማኒቲ አክሲዮስ ኢንክሉሲቭ ዴቨሎፕመንት 70. ኢኒሼቲቭ ፎር ፒስ ኤንድ ዴቨሎፕመንት 71. ኢንትግሬት ፓስቾራሊስት ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 72. ኢንተር አፍሪካ ግሩፕ 73. ቃል የተቀናጅ የማህበረስብ ልማት ድርጅት 74. ነርቸር ኢጁኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት 75. ኦሞ ሞርኒንግ ስታር ችልድረን 76. ኦርጋናይዜሽን ፎር ሰስቴይነብል ዴቨሎፕመንት 77. የኦሮሚያ ወጣቶች ማህበር 78. ፓስቾራሊስት ኢን አክሽን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 79. ፓስቾራሊስት ዌልፌር ኦርጋናይዜሽን 80. ድህነት ማስወገጃ ጥምረት ህብረት 81. ቅድሚያ ለሰዎች ድርጅት 82. ሪድም ዘ ጄነሬሽን 83. ሬነስንስ ፎር ሔልዝ ኤንድ ሶሺዮ ኢኮኖሚክ ፕሮግረስ ዴቨሎፕመንት 84. ሴፍላይት ኢኒሼቲቭ 85. ቅድስት ምድርህን አደን 86. ሰኔ16 የሰላም የለወጥ ተምሳሌት የበጎአድራጎት ማህበር 87. ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስ ኦርጋናይዜሽን 88. ሳውዝ ዌስት የበጎ አድራጎት ማህበር 89. ስቲም ፕላስ የመሀበረስብ ልማት በጎ አድራጎት ማህበር 90. ሲነርጂ ፎር ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት 91. ጥላሁን የበጎ አድራጎት ማህበር 92. ትምራን 93. ወላይታ የልማት ማህበር 94. ዙምባራ የወጣቶች ራዕይ የልማት ማህበር 95. አፍሪካዊ ሙከራ ለዲሞክራሲያዊ የዓለም መድረክ 96. አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 97. አዲስ ህይወት ሪሀብልቴሽን ኤንድ ሪኢንትግሬሽን አሶሲዬሽን 98. የትግራይ ሲቪል ማህበረስብ ድርጅቶች ጥምረት 99. የአማራ ክልል ጋዜጠኝንት እና ጥበባት በጎ አድራጎት ማህበር 100. ቤዛ ለህይወት የልማት ድርጅት 101. ናት የጥናት ማዕከል 102. ሴነተር ፎር ፒስ ፣ሂውማን ራይትስ ኤንድ ዴቨሎፕመንት 103. ኮሚዩኒቲ ሰስቴይነብል ዴቨሎፕመንት ኤይድ 104. ኮኔክት ፊውቸር ኮሚዪኒቲ 105. የትግራይ ሰብዓዊ መብት ተሟጓቾች ጥምረት 106. ዳጉ ኢትዮፒያን ዴቨሎፕመንት ኮንሰርቲየም 107. ደላሳል ኮሚዩኒቲ ዴቭሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 108. ኢሌክቶራል አክተርስ ሰፖርት ቲም 109. ሴንተር ፎር ኢምፓወርመንት ኢትዮጵያ ማህበር 110. የኢትዮጵያ የሲቪል እና የሙያ ማህበራት ኮንግረስ 111. ኢትዮጵያ ተነሳሽነት ለሰብዓዊ መብቶች 112. የኢትዮጵያ አይነስውራን ብሔራዊ ማህበር 113. ፊውቸር ጄነሬሽን ሆፕ ፎር ቨርነረብል ችልድረን ኦርጋናይዜሽን 114. ግሪን አርት ለአከባቢ ጥበቃ እና ለማህበራዊ እድገት 115. ሆለስቲክ ዴቭሎፕመንት ኢኒሼቲቭ አሶሴሽን 116. ሂውማን ራይት ኢን አክሽን ኢትዮጵያ 117. ኢንትግሬትድ ዴቨሎፕመንት አክሽን ፎር ፖቨርቲ ሪዳክሽን ኦርጋናይዜሽን 118. መቀሌ ዩኒቨርስቲ የዜግነትና ፐብሊክ ሰርቪስ ማዕከል 119. መቀሌ ዩኒቨርስቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል 120. መሽሩም ኢንትግሬትድ ዴቨሎፕመንት 121. የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት 122. ኦምኒ ኢትዮጵያ 123. የድህነት ቅነሳ ኔትወርክ 124. ሶማሌ ነን ስቴትስ አክተርስ ኮሊሽን 125. የሶማሌ ክልል መምህራን ማህበር 126. የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን ማህበር 127. የአከባቢ ብቃት ማበልፀጊያ እና ጥናት ማዕከል 128. ድሪም ፎር ዴቨሎፕመንት ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ 129. ሲራድ የምርምር እና የልማት ተቋም 130. ፍኖት ማህበረሰባዊና ስነልቦናዊ የምክክር በጎ አድራጎት ድርጅት 131. ኦ የስ ግሎባል ፋወንዴሽን፟ 132. ቡስካ ሀመር ኢንትግሬትድ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት 133. አዶዬ ሴንተር ፎር ኢትዮፒያን ውመን ኢምፓወርመንት 134. መሰጠት የበጎ አድራጎት ድርጅት 135. ኢትዮላቭ ኢን ዶኔሽን ፋሚሊ 136. የክርስቲያን በጎ አደራጎት እና ልማት ማህበር ህብረት 137. ሆፕ የተቀናጅ ማህበራዊ የልማት ድርጅት 138. ድሬዳዋ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት 139. የኢትዮጵያ የህዝብ አስተዳደር ባለሙያዎች ማህበር 140. ኢትዮጵያን አሶሴሽን ፎር ዘ ፕሮሞሽን ኤንድ ዲፌንስ ኦፍ ሂውማን 141. ጌልጌላ ኢንተግሬትድ ኮሚኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 142. ኦሮሚያ ሴቶች ፌደሬሽን 143. ውመን ኢንማይስ 144. ሴንተር ፎር አድቫንሰመንት ኦፍ ራይትስ ኤንድ ዲሞክራሲ 145. ስታንድ ፎር ኢንትግሬትድ ዴቨሎፕመንት 146. ኦርጋናይዜሽን ፎር ገርልስ አደልት ኤንድ አድቮኬ 147. ሁሉን አቀፍ ራዕይ ለዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ 148. የኢትዮጵያ ሰራተኞች መበቶች ተሟጋቾች 149. የአማራ ክልል ፎቶግራፍና ቪዲዮግራፊ ባለሙያዎች ማህበር 150. ፕሮ ዴቨሎፕመንት ኔትዎርክ 151. እሸት ችልድረን ኤንድ ዩዝ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 152. ፍራቴል ሁውማኒተሪያን ድርጅት 153. የኦሮሞ ሰላም፣ማረጋጋት፣ጥንካሬ እና አንድነት ማረዳጃ ድርጅት 154. የኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ድርጅት 155. አድቮኬሲ ሴንተር ፎር ዲሞክራሲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት 156. የኢትዮጵያ ሴቶች መብት ተሟጋች 157. የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሄራዊ ማህበር 158. ሪሶውርስ ሴንተር ፎር ሰስተይነብል ቼንጅ 159. ዩዝ አዌርነስ ኤንድ ማይንድሴት ግሮውዝ 160. ጆይ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 161. ኢትዮጵያን ኢኒስቲትዩት ኦፍ ፒስ 162. ሴንተር ፎር ሂውማን ራይስ ኤንድ ዲሞክራሲ 163. የጎንደር ልማት ማህበር 164. ተስፋ ቻሪቲ አሶሴሽን 165. ኢትዮ ላይፍ የጤናና የልማት ማህበር 166. ፈገግታ ኢንትግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 167. የኢትዮጵያ ተማሪዎች ብሔራዊ ሽልማት 168. ሴንተር ፎር ናሽናል ኤንድ ሪጅናል ኢንትግሬሽን ስተዲስ 169. የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር