ስፓርት

አርሰናል ዌስትሃም ዩናይትድን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

By Mikias Ayele

May 10, 2026

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል ዌስትሃም ዩናይትድን 1 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡

ምሽት 12 ሰዓት ከ30 በተደረገ ጨዋታ የአርሰናል ግብ ሊያንድሮ ትሮሳርድ አስቆጥሯል፡፡

ውጤቱን ተከትሎም አርሰናል ነጥቡን ወደ 79 ከፍ በማድረግ ከተከታዩ ማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ አምስት አስፍቷል፡፡