ቢዝነስ

አየር መንገዱ ከነገ ጀምሮ ወደ ደብረማርቆስ ከተማ በረራ ሊያደርግ ነው

By Hailemaryam Tegegn

June 12, 2026

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ደብረማርቆስ ከተማ የቅድመ ምረቃ በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡

መንገደኞች የበረራ ቲኬቶችን በሁሉም የቲኬት መሸጫ ቢሮዎች ማግኘት እንደሚችሉ የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል።