የሀገር ውስጥ ዜና

ገዳ ሜልባ ለገዳ ሙደና ስልጣን አስረከበ

By Adimasu Aragawu

June 14, 2026

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስምንት ዓመታት በሜልባ አባ ገዳ ጎበና ሆላ ሲመራ የነበረው የቱለማ ገዳ ዛሬ ስልጣኑን አስረክቧል።

ስልጣን የተረከቡት የሙደና አባ ገዳ ጌቱ ተሊላ ናቸው።

አለንጋ ወይም ስልጣን ያስተላለፉት ጎበና ሆላ ዩባ ወይም አማካሪ በመሆን ያገለግላሉ።