አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እንዳስታወቀው፥ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አርባ ምንጭ ሲደርሱ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በውብ የባህል ቀለምና እሴት ደምቃ ተቀብላቸዋለች ብሏል፡፡