የሀገር ውስጥ ዜና

የኮፕ32-ኢትዮጵያ ጉባኤ ይፋዊ ዲጂታል ገጾች ይፋ ሆኑ

By Hailemaryam Tegegn

July 06, 2026

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ32) ይፋዊ ዲጂታል ገጾች ይፋ አድርጓል፡፡

ጽ/ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት፥ ለጉባኤው የተከፈቱ ይፋዊ የድረ ገጽና ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመከታተል ትክክለኛ፣ የተረጋገጠና ወቅታዊ መረጃዎችን ማግኘት እንደሚቻል አመልክቷል፡፡

‎ኢትዮጵያ ይህን ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ ለማዘጋጀት የምታደርገው ጉዞ አካል ይሁኑ ሲል ጥሪ አቅርቧል፡፡

ሕብረተሰቡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ብቸኛ ይፋዊ የኮፕ32-ኢትዮጵያ ገጾችን በመከታተል በተመሳሳይ ስያሜዎች ከተከፈቱ ሀሰተኛ ገጾች እንዲጠነቀቅ ‎የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አሳስቧል፡፡

አማርኛ፡ •ፊስቡክ አማርኛ: https://web.facebook.com/cop32ethiopiaamharic/ •ቴሌግራም: https://t.me/cop32ethiopia

እንግሊዘኛ፡ •ድህረ ገጽ: https://cop32ethiopia.et/ •ሳብስታክ: https://substack.com/@cop32ethiopia?utm_source=share… •ትሬንድስ: https://www.threads.com/@cop32ethiopia •X: https://x.com/cop32ethiopia •ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/cop32ethiopia?igsh=MWM2NnVmOGQ0amQ3aw== •ፌስቡክ እንግሊዘኛ: https://web.facebook.com/cop32ethiopia/ •ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@cop32ethiopiaofficial?_r=1… •ዩቱብ: https://www.youtube.com/@COP32Ethiopia •ሊንክዲን: https://www.linkedin.com/company/cop32ethiopia/ •ፍሊከር: https://www.flickr.com/photos/cop32ethiopia/

#COP32 #COP32Ethiopia