የሀገር ውስጥ ዜና

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአርሜኒያ ቀዳማዊት እመቤት ጋር ተወያዩ

By Mikias Ayele

July 21, 2026

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአርሜኒያ ቀዳማዊት እመቤት አና ሀኮብያን ጋር ተወያይተዋል፡፡

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በማህራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከአርሜኒያ ሪፐብሊክ ቀዳማዊት እመቤት አና ሀኮብያን ጋር ተገናኝተን በምንሰራቸው ሥራዎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል፡፡