አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዛሬው ዕለት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል፡፡
በተጨማሪም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር ከተማ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመልክቷል፡፡