ስፓርት

ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ

By emebet sisay

August 31, 2026

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል።

ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጋር የዓለም ዋንጫ እና የኮፓ አሜሪካ ዋንጫን ማሳካቱ ይታወሳል።

ሜሲ ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን 207 ጨዋታዎችን አድርጎ 125 ግቦችን ያስቆጠረ ሲሆን፤ 68 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል።