ስፓርት

ማንቼስተር ዩናይትድና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ

By Melaku Gedif

September 06, 2026

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሦስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡

የማንቼስተር ዩናይትድን ግቦች ብሪያን ምቤሞ እና ቤንጃሚን ሼሽኮ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡

የኤቨርተንን የአቻነት ግቦች ደግሞ ታይሪክ ጆርጅ እና ሚትላንድ ኔልስ አስቆጥረዋል፡፡