የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ

By abel neway

September 13, 2026

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ገልጸዋል፡፡