አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በኢትዮጵያ የአሜሪካ፣ ኬንያ፣ ኢራን፣ እስራኤል፣ እንግሊዝ፣ አየርላንድ እና ስዊድን ኤምባሲዎች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡
ኤምባሲዎቹ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የመስቀል በዓል የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡