አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሳታላይቷን ወደ ህዋ አመጠቀች ። ሳታላይቷ ቻይና ከሚገኘው የሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ወደ ህዋ መጥቃለች።