የሀገር ውስጥ ዜና

ጨፌ ኦሮሚያ አቶ ሽመልስ አብዲሳን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾመ

By emebet sisay

September 28, 2026

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ የሥራ ዘመን የ2019 ዓመት የመጀመሪያ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡

‎ጨፌ ኦሮሚያ በጉባዔው አቶ ሽመልስ አብዲሳን በድጋሚ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል።