የሀገር ውስጥ ዜና

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

By emebet sisay

September 28, 2026

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል።

በጉባዔው ምክር ቤቱ የ2018 ዓ.ም አፈጻጸም ፣ የርዕሰ መስተዳድሩ ጽ/ቤት፣ የኦዲት ቢሮ እና የጠቅላይ ፍርድ ቤት አፈጻጸምን ገምግሞ የሚያጸድቅ ይሆናል።

እንዲሁም አዳዲስ ሹመቶችን የሚያጸድቅ ሲሆን ጥሩ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አካላትም እውቅና እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

በጥላሁን ይልማ