የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድ አዲስ አበባ ገቡ

By Mikias Ayele

September 29, 2026

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለፕሬዚዳንቱ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡