ዓለምአቀፋዊ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ኬንያ ገቡ

By betelhem girma

September 30, 2026

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ የመሠረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓትን ለመካፈል ዛሬ ጠዋት ኬንያ ገብተዋል።