የሀገር ውስጥ ዜና

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

By sosina alemayehu

October 01, 2026

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል። ‎ መሥራች ጉባዔው በዛሬ ውሎም የክልሉን ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉን መንግሥት የአስፈጻሚ አካላትን ይሰይማል ተብሎ ይጠበቃል።