የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር 1ኛ ዓመት መሥራች ጉባዔ እየተካሄደ ነው

By tigist gizachew

October 01, 2026

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር 1ኛ ዓመት መሥራች እና 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀምሯል፡፡

ምክር ቤቱ በመሥራች ጉባዔው የክልሉን ርዕሰ መሥተዳድር እና የክልሉን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ እንደሚሰይም እና ሌሎች ሹመቶችን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል።