የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

By tigist gizachew

October 02, 2026

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባኤውን በታርጫ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል።

ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው የክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች፣ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር ጨምሮ የተለያዩ የካቢኔ አባላት ሹመቶችን ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።