የሀገር ውስጥ ዜና

ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ  

By tigist gizachew

October 02, 2026

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።

ምክር ቤቱ በጉባዔው ተስፋዬ በልጅጌን (ዶ/ር) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡

#ኢትዮጵያ #ትልቅሀገር #ትልቅሕዝብ #ታላቅራዕይ