አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በ7ኛ ዙር የመጀመሪያ ታሪካዊ መስራች ጉባዔው ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ያቀረቧቸውን የክልሉ አስፈጻሚ የካቢኔ አባላት ሹመት አፅድቋል።
በዚህም መሰረት፡-
1.ዶ/ር ደምሴ አድማሱ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር
2. ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ
3. አቶ ንጋቱ ዳንሳ – በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ
4. ዶ/ር ካርታ ካስኬ – የግብርና ቢሮ ኃላፊ
5. አቶ ዳዊት ዳሳለኝ – የጤና ቢሮ ኃላፊ
6. ወ/ሮ ወይኒቱ መልኩ- የባህልና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
7. ዶ/ር መስፍን መንዛ- የትምህርት ቢሮ ኃላፊ
8. አቶ ኃይለማሪያም ተስፋዬ – የመንግስት ኮምንኬሽን ጽ/ቤት አገልግሎት ኃላፊ
9. አቶ ብርሃኑ ዘውዴ- የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ኮምሽን ኮምሽነር
10. አቶ ተፈሪ አባተ- የመሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ
11. አቶ ታደለ ወልደሚካኤል- የንግድ ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ
12. ዶ/ር ዝናቡ ወልዴ- የቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
13. አቶ መንግስቱ በየነ- ኢኖቬሽንና ቴክኖሎ ቢሮ ኃላፊ
14. አቶ ኤካል ኔትር- መስኖና ቆላማ ቢሮ ኃላፊ
15.ወ/ሮ አለምነሽ ደመቀ- የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊ
16. አቶ ሙሉቀን ታደሰ- የፍትህ ቢሮ ኃላፊ
17. ኢንጂነር ፍሬዘር ኮርባይዶ- የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ
18. አቶ አቤነዜር ተረፈ – የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ
19/ አቶ ተወልደ ተስፋዬ – የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ
20. ዶ/ር አልማዝ ባልታ – ፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ
21. ዶ/ር ሰለሞን ቡኬ – የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ
22. አቶ ወንድማገኝ ደግፊ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ በመሆን ተሾመዋል።
የካቢኔ አባላቱ በምክር ቤቱ ቃለ መሃላ በመፈፀም ስራቸውን በይፋ ጀምረዋል።
#ኢትዮጵያ #ትልቅሀገር #ትልቅሕዝብ #ታላቅርዕይ