የሀገር ውስጥ ዜና

የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ

By Melaku Gedif

October 03, 2026

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡

ምክር ቤቱ በጉባዔው የትምጌታ አስራትን (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል፡፡

#ኢትዮጵያ #ትልቅሀገር #ትልቅሕዝብ #ታላቅርዕይ