የሀገር ውስጥ ዜና

የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

By sosina alemayehu

October 06, 2026

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ ዓመት የጋራ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።

በስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ የሁለቱ ምክር ቤት ተመራጭ አባላት ተገኝተዋል፡፡

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ በይፋ አስጀምረዋል፡፡

#ኢትዮጵያ #ትልቅሀገር #ትልቅሕዝብ #ታላቅርዕይ

በመላኩ ገድፍ