አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተለያዩ ተጨማሪ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
1) አቶ አደም ፋራህ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ አስተባባሪ
2) አምባሳደር በትረ መንግስቱ የጠ/ሚ ፅ/ቤት ሃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር
3) ወ/ሮ እናትአለም መለሰ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር
4) አቶ ፍቃዱ ተሰማ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር