የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለተለያዩ የፌደራል ተቋማት አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ

By tigist gizachew

October 10, 2026

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለተለያዩ የፌደራል የመደመር መንግሥት ተቋማት አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡

በዚህም መሰረት 1. ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን — የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ

2. ጃፋር በድሩ — የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ

3. ሃና ተኸልቁ — የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር

4.መልዕክት ሳህሉ — የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

5.ዶ/ር ባይሳ በዳዳ — የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

6.ዳግማዊት ሽፈራው — የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

7.ዶ/ር ይርጋዓለም አሰፋ — የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

8.አምባሳደር ፍፁም አረጋ — የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር

9.ይታገሱ ደሳለኝ — የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር

10.አምባሳደር ሌንጮ ባቲ — የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር

11.መሐመድ ራፊ — የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ (አፍሊኤክስ) ዋና ሥራ አስፈጻሚ