ስፓርት

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

By sosina alemayehu

October 25, 2026

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የኢትዮ ኤሌክትሪክን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አቤል ሀብታሙ ከመረብ አሳርፏል።