የሀገር ውስጥ ዜና

የአቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

By Tibebu Kebede

September 04, 2020

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ።

በምስራቅ ሸዋ ዞን ቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አቃቤ ህግ ክስ የመመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ጠይቆ ተፈቅዶለታል።