አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 60 ሺህ 784 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 14 ሺህ 815 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።