አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፊታችን ቅዳሜና እሁድ የሚከበሩት የደመራና የመስቀል በዓል እንዲሁም መስከረም 23 እና 24 ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል የሚታደሙ ሰዎች ባጅ ወይንም የይለፍ ካርድ የያዙ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በበዓላቱ ዙሪያ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡