የሀገር ውስጥ ዜና

የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን ባሌ ዞን ገባ

By Feven Bishaw

September 29, 2020

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን ኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ገባ፡፡

ልዑካን ቡድኑ ባሌ ዞን ሲደርስ የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል እንዳደረጉለት ከባሌ ዞን መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡