የሀገር ውስጥ ዜና

ቦርዱ ስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ አስመልክቶ የደረሰበትን ደረጃ ለመገናኛ ብዙኃን አስጎበኘ

By Abrham Fekede

October 02, 2020

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛ ሃገራዊ ምርጫን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኀን የደረሰበትን አስጎብኝቷል፡፡

ቦርዱ በጉብኝቱ በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ 50 ሚሊየን መራጮች ድምጽ ይሰጣሉ ተብሎ እንደሚጠብቅ ነው የገለጸው፡፡