ዓለምአቀፋዊ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ወደ ዋይት ሐውስ ተመልሰዋል

By Abrham Fekede

October 06, 2020

አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ የተያዙት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሦስት ቀናት የሆስፒታል ቆይታ በኋላ ወደ ዋይት ሐውስ ተመልሰዋል፡፡

የህክምና ክትትላቸውንም በዋይት ሐውስ ውስጥ ይቀጥላሉ ነው የተባለው፡፡