የሀገር ውስጥ ዜና

66 ኪ.ሜ የሚረዝመው የሀዋሳ – ጭኮ አስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ

By Feven Bishaw

October 06, 2020

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)66 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የሀዋሳ – ጭኮ አስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

መንገዱ የሞምባሳ – ናይሮቢ – አዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር አካል መሆኑም ታውቋል፡፡