የሀገር ውስጥ ዜና

በጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ

By Tibebu Kebede

November 03, 2020

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙሀመድ አሊ ዮሱፍ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል።

የልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አቀባበል አድርገውለታል።