አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግስት በትግራይ የጀመረው ሕግ የማስከበር እርምጃ ዓላማው ስግብግቡን የመቀሌ ጁንታ ለሕግ ተገዥ የማድረግና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን ማስጠበቅ መሆኑን አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገጻቸው ይፋ እንዳደረጉት እርምጃው ከማንም በላይ ሰፊውን ትግራዋይ ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው ብለዋል።