አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀጣዩ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እንደወትሮው በስኬት እንዲጠናቀቅ የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።