የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብና በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By Tibebu Kebede

December 31, 2019

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክትር ዐቢይ አህምድ የፈረንጆቹን 2020 አዲስ ዓመት አስመልክቶ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብና በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት የፈረንጆቹ 2020 አዲስ ዓመት የብልጽግና ይሆን ዘንድ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።